አማራ ተደራጅ የአዲስ አበባ ወጣት ተደራጅ ህዝብ ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? እባካችሁን ይህን አንብባችሁ ዝም ብላችሁ አትሂዱ facebook share አድርጉ! ተደራጅ ማለት ስብሰባ አዳራሺ እስከ አፍጢሙ ድረስ ሞልተህ ስታጨበጭብ እና ስታፏጭ መዋል እንዳይመስልህ !! መደራጀት ማለት በየአዳራሹ ልብ የማያሞቅ አስተያየት መስጠት ማለት እንዳይመስልህ ተደራጅ ማለት የመግለጫ ጋጋታ እያወጣህ መንግስትን መተቸት እንዳይመስልህ !! እኔ እማውቀው መደራጀት: ብዙ እርቀት ሳንሄድ …
Read More »TimeLine Layout
July, 2019
-
28 July
የዶ/ር አብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች ! ከሳሙኤል ሃይሉ
ከሳሙኤል ሃይሉ የአብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች…. ………ሁለት መንግሥት አለ እያለ ሕገወጥነትን በሚያበረታታ እና ሕዝብ መንግሥት ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ቅስቀሳ የሚያደርገው ጃዋር መሐመድ በተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስት እና የጽንፈኞች መሪ ላይ የታየው ከልክ ያለፈ ትዕግስት ከዋነኞቹ ጥቁር ነጥቦች አንዱ ነው ፣ ………የቡራዩ የዘር ጭፍጨፋን እና ጉዳዩን በይፋ ያቀናበረው ፀጋዬ አራርሳ የተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስትን ዛሬም ድረስ ሽፋን በሚሰጠው OMN …
Read More » -
27 July
ለዚህ ሁሉ እልቂት እና ንብረት መውደም ብሎም ህዝቡን ያለመጠለያ ማስቀረት እንዲጨፈጨፍ ሙሉ በሙሉ ጃዋር መሀመድ መቀጣት አለበት!
ንብረት ሲወድም ፖሊስ ዝም ብሎ ቆሞ ሲያይ ነበር. Click and Listen
Read More » -
27 July
Who and Why was Anolle Monument erected?
https://www.facebook.com/melala.mesfin/videos/2369018923364944/
Read More » -
26 July
ሰበር የእስር ዜና::
**** የድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በለጠ ካሳን ፖሊስ ትፈለጋለህ በሚል ዛሬ ሐምሌ 19/2011 ዓ.ም በቁጥጥር ስር አውሎ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (3ኛ) በመውሰድ አስረዋቸዋል፡፡ መረጃዎችን እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል፡፡ እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንፅፋለን!!
Read More » -
25 July
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ዕግድ የተጣለባቸውን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለይቶ እንዲያሳውቅ በፍርድ ቤት ታዘዘ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ ዕግድ የተጣለባቸውን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለይቶ እንዲያሳውቅ በፍርድ ቤት ታዘዘ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ነው፡፡ ኢንተርፕራይዙ ባለሦስት፣ ባለሁለትና ባለአንድ መኝታ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በየትኞቹ ሳይትና ብሎክ እንደሚገኙና የተሰጣቸውን የቤት ቁጥር ጭምር ለይቶ እንዲያሳውቅ ተነግሮታል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ትዕዛዙን ፈጽሞ የሚቀርበው ሐሙስ ሐምሌ 18 ቀን …
Read More » -
25 July
አፓርታይድ እስከመቼ??
(አብርሃ በላይ፣ ኢትዮሚድያ) የኢትዮጵያ አፓርታይድ ከደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ እጅግ አስፈሪና አገር አፍራሽ፣ ህዝብ አጫራሽ የፖለቲካ ካንሰር ነው። የደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ ከ95% በላይ የሆነውን ጥቁር ህዝብ ህብረቱን አጠናክሮ አንድ ላይ እንዲቆምና አናሳው የነጮች (3%) አገዛዝ እንዲወገድ ረድቷል። የኢትዮጵያው ግን በነጭና በጥቁር ህዝብ የምንለው አይደለም። የእርስ በርስ እልቂትን የሚጋብዝ በታኝ አፓርታይድ ነው። እየሆነ ያለውም ይኸው ነው። አሁን ጊዜው የዶ/ር አብይ መንግስት ነው። …
Read More »