Breaking News

Classic Layout

ታላቅ የሰልፍ ጥሪ በሎስ አንጅለስ ! Big Rally in Los Angeles ! ጊዜው የከፋና የፈተና ነው።

ኢትዮጵያዉያን በያላችሁበት ተንቀሳቀሱ። ሰልፍ አዘጋጁ ወይም ስብሰባ ጥሩ። ወይም ሀገር ቤት ያሉ ወገኞችን በገንዘብ እርዱ።

Read More »

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።

#አዲስ_አበባ! መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ መዳረሻውን ጠሚው መኖሪያ ቤት (ቤተ ጠሚ) የሚያደረግ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ። በደምቢ ዶሎ (በኦሮምያ ክል) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅና የመንግስትን ቸልተኝነት ለማውገዝ በአማራ ምድር ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመጪው ቅዳሜ (ጥር 23/2012 ዓ.ም) ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ መጠራቱ ታውቋል።

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.