Breaking News

Classic Layout

ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!

ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ  ሰብሉን እንደ ጧፍ …

Read More »

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ያደረጉት ንግግር

ክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የአማራ ፋኖ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ሰብሳቢ በቤይ አካባቢየአማራ ፋኖ ሰራዊት ቻፕተር ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግርቦታ፡ አሜሪካ ፣ ሳንሆዜ ካሊፎርኒያቀን፡ ኖቬምበር 2023 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያንበቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሜ የአማራ ፋኖ እስክንድር ንጋና መላው ይፋኖ ታጋዮች ለእናንተየላኩትን የከበረ ሰላምታ ለማቅረብ እወዳለሁ። ጀግናው የነጻነት ታጋይ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ፣ የድሆች ጠበቃ፣ …

Read More »

የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። Prof. Hezkiel Gebisa

የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። አክራሪ የኦሮሙማ አፈቀላጤዎች መሸነፋቸወን እያመኑ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ ዓበቢይንና ግብረ አበሮቹን ከስልጣን አውርዶ ለፍረድ ከማቅረብ ሌላ ምንም አይነት ድርድር አየኖርም። ብልፅግናና አሽቃባጮቹ ኢዜማ፣ ከአማራ ጠሉ ብርሀኑ ነጋ ጋራ አብረው ለፍርድ ይቀርባሉ።

Read More »

Best and Worst Passports – በዓለም የመጨረሻው ፓስፖርት የቱ ነው?

With Japan falling to third place, three European countries tie in second place: Germany, Italy and Spain with visa-free access to 190 destinations. How does the Henley Passport Index rank passports? The Henley Passport Index ranks the world’s most powerful passports and is updated quarterly. It is based on the …

Read More »

ፋኖ አንድነትን አበሰረ።

እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ተነጋግሮ አንድ አቋም ላይ መድረስ መግባባት ለአማራ ህዝብ እሴቱ ነው። ጠላት አፈረ ሰይጣኑ ታሰረ ….ህዝባችን እልል ይበል። ልክ እንደመሪዎችህ በአንድ እጅህ የፀሎት መፅሀፍ ወይም ቁርአንህ በአንድ እጅህ ነፍጥ እንሳ ድሉ ቅርብ ነው። ከህዝቡ ምን ይጠበቃል? ወደግንባር መትመም፣መደራጀት፣ ገንዘብህን ማውጣት፣ፍትሕ ለተጠማ ለሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተስፍ መሆን፣ …

Read More »

የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦

የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ ጋዜጠኛዋ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የሚሳተፉበትን የልማት ጉባኤ በቦታው ተገኝታ ለመዘገብ ነበር። ሆኖም ግን ልዑካን ቡድኑ ቺካጎ ደርሶ ቀጣዩን ጉዞ ወደ ጉባኤው አዘጋጅ ከተማ አዮዋ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ እዛው ኤፖርቱ ውስጥ “ልብስ …

Read More »

የአበበ ገላው ነገር። በአቻምየለህ ታምሩ።

የአበበ ገላው ነገር. . . አበበ ገላው በትናንትናው እለት በከፈተው የዩቱብ ሱቅ በኩል ባሰራጨው ቃለ መጠይቁ ዐቢይ አሕመድ እ.ኤ.አ. በ2019 ዓ.ም. ግንቦት ወር “ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን አማራ አይመራም፤ Not in a million years!” እንዳለው እና ይህ የዐቢይ አባባልም እንደ ኤሌክትሪክ እንደነዘረው፣ ዐቢይ አሕመድን በጥርጣሬ ዐይን እንዲያየው እንዳደረገውና ውስጡ እንደነቀለቀው ነግሮናል። …

Read More »

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት….

ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አስተዳደር የኢትዮጵያን ችግር መፍታት እና “አገሪቱን በቅጡ መምራት አዳግቶታል” በሚሉና፣ “የጠቅላይ ሚንስትሩን አስተዳደር በመደገፍ ኢትዮጵያን ወደመረጋጋት ማምጣት ይቻላል” ብለው በሚያምኑ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.