ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢብኝ ወረዳ ”ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ግለሠቦች” ክሬን በመያዝ የከተማውን ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ የአካባቢው ማህበረሰብ በመሠባሠብ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ክሬኑን በእሳት አቃጥለውታል። ምንጭ – ሰበር ዜና
Read More »
ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢብኝ ወረዳ ”ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ግለሠቦች” ክሬን በመያዝ የከተማውን ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ የአካባቢው ማህበረሰብ በመሠባሠብ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ክሬኑን በእሳት አቃጥለውታል። ምንጭ – ሰበር ዜና
Read More »የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው። እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ይቅር እና አንድ ትግራዊያንን እንኳን በታሪክ …
Read More »The Federal Criminal Court has sentenced an Ethiopian pilot who hijacked an aeroplane in Geneva to mandatory supervised psychiatric treatment. He had previously been deemed mentally unsound during the incident. During Monday’s sentencing, the judge deemed the defendant’s risk of relapse to be high and so sentenced him to undergo therapy while under guard in canton Geneva. The pilot is …
Read More »ሰለዚህ አብን በገንዘባችን በጉልበታችን በሐሳባችን እንርዳ። አማራነት ወይም ሞት !
Read More »ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ——————————————————————————————— ሚያዝያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም አስቸኳይ ፣ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ፣ ለአማራ ብ/ክ/መ ፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ለአፍሪካ ህብረት ፣ ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ፣ ለሀገር ውስጥና ዓለማቀፍ የዜና አውታሮች ፤- ዝምታውን ሰብረን የህዝባችንን እንባ እናብሳለን !!! የአማራው ህዝብ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ጠላቶች ዒላማ ሆኗል፡፡ በተለይ ባለፉት …
Read More »