Admin
August 6, 2019 Amharic, News
ከአቻምየለህ ታምሩ ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ (የዛሬው ወሎ) እርስዎ የተወለዱበት ወለጋም የኦሮሞ አይደለም! ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የሚሊንዬም አዳራሽ ወሎን በሚመለከት ባደረጉት ዲስኩር የተለመደውን የኦነግን የፈጠራ ትርክት በማስተጋባት ወሎን የኦሮሞ ምድር አድርገው አቅርበዋል፤ አባ ገዳ ሆነው ወደ ወሎ የሚደረገውን ወረራ ለመምራት እንደተዘጋጁ በሚመስል መልኩም የጦርነት ነጋሪት ጎስመዋል። ሰውዬው ገራሚ ሰው …
Read More »
Admin
August 5, 2019 Amharic, News
የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት እሁድ August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የስብሰባው ዋና አላማ በአማራ ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየትና አማራው ወገናችን ራሱን ለመከላከል በሚያደርገው ትግል ፤ በአለም ዙሪያ የምንገኝ ስደተኛ አማራዎች እገዛ ለማድረግ በምን መስመር መሰለፍ ይኖርብናል የሚለውን አቅጣጫ በማመልከት፥ አማራ ሕዝብ የተቃጣበት የህልውና አደጋ ስርዓተ-መንግሥታዊ መሆኑን በማስገንዘብ ጠላቶቹ በተነሱበት መጠን ለመመከት …
Read More »
Admin
August 5, 2019 Amharic, News
Admin
August 4, 2019 Amharic, News
በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው። Tigist Endalamaw የተባለች ወጣት ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከታሰሩት መሀል ነች። ከሆስፒታል ከወጣች ገና 8 ቀኗ ነው። የኩላሊትና አስም በሽተኛ ነች። የመንግስት ዘር የሆኑት እነ ጃዋር መሀመድ በሚኒልክ ቤተመንግስት ውስጥ ይምነሸነሻሉ። ለሰሩት ወንጀል ደፍሮ የሚጠይቅ ፖሊስ ወይም አቃቤ ህግ የለም። የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና …
Read More »
Admin
August 2, 2019 Amharic, News
ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ ለሚኖረው የአማራ ህዝብ መሪ ሆነው በየስቴቱ እየተዘዋወሩ ህዝቡን እንዳወያዩና ባድስ ምእራፍ ትግሉን ለመጀመር ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ እማፀናለሁ::
Read More »
Admin
August 1, 2019 Amharic, Documents, News
Admin
July 29, 2019 Amharic, Documents, Opinions
አማራ ተደራጅ የአዲስ አበባ ወጣት ተደራጅ ህዝብ ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? እባካችሁን ይህን አንብባችሁ ዝም ብላችሁ አትሂዱ facebook share አድርጉ! ተደራጅ ማለት ስብሰባ አዳራሺ እስከ አፍጢሙ ድረስ ሞልተህ ስታጨበጭብ እና ስታፏጭ መዋል እንዳይመስልህ !! መደራጀት ማለት በየአዳራሹ ልብ የማያሞቅ አስተያየት መስጠት ማለት እንዳይመስልህ ተደራጅ ማለት የመግለጫ ጋጋታ እያወጣህ መንግስትን መተቸት እንዳይመስልህ !! እኔ እማውቀው መደራጀት: ብዙ እርቀት ሳንሄድ …
Read More »
Admin
July 28, 2019 Amharic, News
ከሳሙኤል ሃይሉ የአብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች…. ………ሁለት መንግሥት አለ እያለ ሕገወጥነትን በሚያበረታታ እና ሕዝብ መንግሥት ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ቅስቀሳ የሚያደርገው ጃዋር መሐመድ በተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስት እና የጽንፈኞች መሪ ላይ የታየው ከልክ ያለፈ ትዕግስት ከዋነኞቹ ጥቁር ነጥቦች አንዱ ነው ፣ ………የቡራዩ የዘር ጭፍጨፋን እና ጉዳዩን በይፋ ያቀናበረው ፀጋዬ አራርሳ የተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስትን ዛሬም ድረስ ሽፋን በሚሰጠው OMN …
Read More »
Admin
July 28, 2019 Documents, News
Admin
July 27, 2019 Amharic, News, Video, Videos
ንብረት ሲወድም ፖሊስ ዝም ብሎ ቆሞ ሲያይ ነበር. Click and Listen
Read More »