Breaking News

Recent Posts

የኦሮሞው መንግስት የአማርኛና የታሪክ ትምህርት አገደ።

የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጉዳይ በዝርዝር! • የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት “ተዘጋ”; • አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት “ተዘጋ” • የባህል ጥናት ማዕከል “ተዘጋ” • ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ:- The first and only university in Ethiopia and the world to officially close Amharic Language and Literature department! • በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከቋንቋ፣ ከማንነት፣ ከታሪክ፣ ከባህልና ከአገርበቀል ዕውቀቶች ጋር የተያያዙ የትምህርት መስኮች እንዲዘጉ መወሰኑ; …

Read More »

ፍርድ ቤቱን እምባ በእምባ ያራጨው እውነተኛ ታሪክ

ፍርድ ቤቱን እንባ በእንባ ያራጨው ወንጀል በተጠቂዎች ሲጋለጥ:- አምስቱም የፌዴራል ማረሚያ ቤቶችን የሚቆጣጠሩት የኦሮሞ ብሄር የሆኑ የኦህዴድ ኦሮሙማ ስዎች ናቸው:: በዚህ ቦታ ላይ የመደባቸውም ራሱ አቶ አብይ አህመድ ሲሆን በህወሃት ዘመን የህግ እስረኞች ላይ የተፈፀመውን ወንጀል የሚያስንቅ ወንጀል እንደተፈፀመባቸው ከትላንት በስቲያ ፍርድ  ቤት የቀረቡ እስረኞች በዳኞች ፊት እያለቀሱ አስረድተዋል:: በነዚህ የአማራ ተወላጅ እስረኞች ላይ የተፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል መካከል 1. አፍህን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.