የአማራ ፋኖ ዉህደት ተፈፀመ ! Amhara FANO Fighter Factions united.
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫጥር 09 2018እነሆ ዛሬ ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን እና ቀጠናውን የሚያተራምሰው የብልፅግና ቡድን እስትንፋስ የሚፈልቅበትን ሸለቆ የሚዘጋ ታሪካዊ ውሳኔ ወስነናል። ጓዶቻችን ለከፈሉት መስዋዕትነት የሚመጥን ተልዕኮን መከወን ግዴታችን የሆነ እኛ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች አመራሮች የአብይ አህመድ የስልጣን እድሜ የሚበቅልበትን ንቃቃት በፍፁም ወንድማማችነት እና አንድነት ደፍነነዋል። የአማራ ትግል አንድ ይሆን ዘንድ የአማራ ፋኖ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


