የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አስከሬን ወደ ቤተሰባቸው ተሸኝቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው የነበሩት ብርጋዲዬር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ትናንት ሕይወታቸው ማለፉ መነገሩ የሚታወስ ነው፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 አካባቢ በአማራ ክልል ‹የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ› መደረጉን መንግሥት መግለጹ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እንዲሁም አብረዋቸው የነበሩት ጀኔራል ገዛኢ አበራ መገደላቸው የሚታወስ ነው፡፡ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


