Breaking News

Recent Posts

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው።

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው። Tigist Endalamaw የተባለች ወጣት ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከታሰሩት መሀል ነች። ከሆስፒታል ከወጣች ገና 8 ቀኗ ነው። የኩላሊትና አስም በሽተኛ ነች። የመንግስት ዘር የሆኑት እነ ጃዋር መሀመድ በሚኒልክ ቤተመንግስት ውስጥ ይምነሸነሻሉ። ለሰሩት ወንጀል ደፍሮ የሚጠይቅ ፖሊስ ወይም አቃቤ ህግ የለም። የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና …

Read More »

ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ …

ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ ለሚኖረው የአማራ ህዝብ መሪ ሆነው በየስቴቱ እየተዘዋወሩ ህዝቡን እንዳወያዩና ባድስ ምእራፍ ትግሉን ለመጀመር ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ እማፀናለሁ::  

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.