Breaking News

Recent Posts

ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ …

ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ ለሚኖረው የአማራ ህዝብ መሪ ሆነው በየስቴቱ እየተዘዋወሩ ህዝቡን እንዳወያዩና ባድስ ምእራፍ ትግሉን ለመጀመር ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ እማፀናለሁ::  

Read More »

ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? – please share

አማራ ተደራጅ የአዲስ አበባ ወጣት ተደራጅ ህዝብ ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? እባካችሁን ይህን አንብባችሁ ዝም ብላችሁ አትሂዱ facebook share አድርጉ! ተደራጅ ማለት ስብሰባ አዳራሺ እስከ አፍጢሙ ድረስ ሞልተህ ስታጨበጭብ እና ስታፏጭ መዋል እንዳይመስልህ !! መደራጀት ማለት በየአዳራሹ ልብ የማያሞቅ አስተያየት መስጠት ማለት እንዳይመስልህ ተደራጅ ማለት የመግለጫ ጋጋታ እያወጣህ መንግስትን መተቸት እንዳይመስልህ !! እኔ እማውቀው መደራጀት: ብዙ እርቀት ሳንሄድ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.