መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!
መረጃ ቲቪ በአገር ቤት ይሰራጫል፣ ዜጎች እየሰሙት ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ነገሮችን ግልጽ ላድርግ። መረጃ ቴሌቪዥን ላይ የአቅሜን የቻልኩትን እሰራለሁ። በፍቃደኝነት። ለምን ሜዲያው ለአገርና ለሕዝብ ትቅ አስተዋጾ እያደረገ ነው ብዬ ስለማምን። መረጃ ቲቪ ሜዲያው አለ፣ እንደገና የሳተላይት ቻናሉ አሉ። የሳተላይት ቻናሉ መረጃ ለብቻው ከመጠቀም ሌሎች ሜዲያዎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞች ለሕዝብ በአየር እንዲቀርቡ እያደረገ ነው። – በአቶ አበባ በላው የሚዘጋጀው አዲስ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


