Breaking News

Recent Posts

የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤

አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም በቂ የሰው ኃይል፣ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የአንድነት አቅም እንዳሉትም በማመን እንደሆነ እናምናለን። ባለፉት ጥቂት ወራት አሥራት ሚድያን ለመምራት ኃላፊነት ስንረከብ ተቋሙ የነበሩበትን የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.