ፋና ብሮድካስቲንግ እና ዋልታ ኢንፎርሜሽን ብሄራዊ ጣቢያው ኢቲቪ አልተገኙም!
በኦሮሚያ ክልል በወለጋ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል እንዲሁም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተፈጸመ ያለውን ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ በተመለከተ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን)፣ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ(ባልደራስ)፣ እናት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ(ኢዜማ) እና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ትዴፓ) በጋራ ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም መግለጫ ሰጠው ነበር ። ነገር ግን የህወሀት የቀድሞ ንብረቶች ፋና ብሮድካስቲንግ እና ዋልታ ኢንፎርሜሽን እንዲም ጠሚዶ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


