Breaking News

Recent Posts

ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት አንቀበልም አሉ!

ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት እንደማይቀበል የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአቋም መግለጫው አስታውቋል። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ የአቋም መግለጫ   ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት፣  ካይሮ፡ 24 ጃንዋሪ 2023 ዓ/ም (ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም)     የእስክንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ አቡነ ሳዊሮስ በተባሉ ጳጳስ …

Read More »

አቡነ ሳዊሮስ ማናቸው ? Who is Abene Sawiros?

★ ” አቡነ” ሳዊሮስ ማናቸው ? ★ ★ ከሁለት ሴቶች ዲቃላ(ከሕጋዊ ጋብቻ ውጪ) የወለዱ ምንኩስናቸውን በዝሙት ያፈረሱ ሴሰኛ ሰው ናቸው።★ ★ ቅዱስ ሲኖዶስ በአስቸኳይ ከዲቁና እስከ ጵጵስና ያለው ሥልጣነ ክህነታቸውን ያንሳ!! ቤተክርስቲያን የዘማዊ መጫወቻ አይደለችም።★ “አባ” ሳዊሮስ በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ አዳዳ ባለወልድ የተወለዱ የሸዋ አማራ ሲሆኑ ቋንቋውን ስለሚችሉ ግን ኦሮሞ ነኝ ብለው ለኦሮሚያ ክልል ኮታ ማሙያ ጵጵስና የተሾሙ ሰው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.