-
የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !
የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More » -
ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
-
Traditional Amhara Clothing
-
የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት !
የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More » -
በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ዘግናኝ፣ አረመኔያዊ እና ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት የጅምላ ጭፍጨፋ
-
የአብይ አህመድ አገዛዝ ምን እንደሆነ ጠቃሚ መረጃ ሁሉም ሰው ይስማው ! Jawar Mohammed against Abiy Ahmed.
Recent Posts
ህዝቡ ለምን ዝም ይላል?
እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ብልጽግናዎች ከማሰር ወደ ኋላ አይሉም፡፡ ምክንያቱም ህዝቡን ስለናቁት፡፡ ጀነራል ተፈራን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ዘመነ ካሴን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ በአስር ሺሆች ፋኖዎችን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ እንደ ጎበዚኦእ ሲሳይ ያሉት ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ለነ ወልቃይት ለሁለት አመት ባጀት ሲከለክሉ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መግባት አይቻልም ብለው ዜጎች ሲያግዱ ህዝብ …
Read More »ከባድ የዶላር እጥረት በኢትዮጵያ
7 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ‘ቅድሚያ የማይሰጣቸው’ የሚባሉ 38 ዓይነት ዕቃዎች እንዳይገቡ ዕገዳ ጥላለች። አስመጪዎች እነዚህን ምርቶች ወደ አገር ቤት ለማስገባት የሚያስችላቸው ‘ኤልሲ’ እንዳይሰጣቸው መንግሥት ያገደው፣ በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመግታት በሚል ነው ። ቅድሚያ የማይሰጣቸው አሊያም የቅንጦት ከሚባሉት ዕቃዎች መካከል ተሽከርካሪዎች፣ የምግብ ምርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች እና የአልኮል መጠጦች ይገኙበታል። የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


