Breaking News

Recent Posts

በአዲስ አበባ የኦሮምያን ባንዲራ መስቀልና የክልሉን መዝሙር የማዘመር አካሄድ ለሃገሪቱ ተጨማሪ የደህንነት ስጋት ስለሆነ እንዲቆም የፌዴራሉ መንግስት አዘዘ

መንግስት በአዲስ አበባ ያለ ነዋሪዎች ይሁንታ የኦሮምያን ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር ለማዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም አዘዘ የፌደራል መንግስት በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና መዝሙር እንዲዘመር እየተደረገ ያለው ግጭት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ እንዲቆም መመሪያ መሰጠቱን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ከፍተኛ የፌዴራል መንግስ ባለስልጣናት ። ከሰሞኑ በዚሁ የባንዲራ እና መዝሙር ጉዳይ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ቀውስ መፈጠሩ ይታወሳል። …

Read More »

ደብዛቸው የጠፋው የአማራ ተማሪዎች ዝርዝር

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉ 26 የአማራ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_ 1. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (የ1ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተማሪ)፣ 2. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣ 3. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ (የ3ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)፣ 4. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (2ኛ ዓመት የማህበረሰብ ሳይንስ ጥናት ተማሪ)፣ 5. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተመራቂ ተማሪ)፣ 6. …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.