ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠነቀቁ ይገባል‼ ከአማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ !
የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳር ነቅሎ እየተዋጋ ደሙን ያፈሰሰው የተነጠቀበትን መሬት ለማስመለስ ጭቆናን ለመገርሰስ እንጂ የእርሰዎን ፓርቲን የበላይነት ለማስጠበቅ አይደለም ! ይህን በእጅጉ ሊገነዘቡ ይገባል ! መሬቶቻችንን ብዙ ደም አጥንት ከፍለንባቸዋል ! ከዚህ በኃላ ማንም በመሬቶቹ ላይ ጣልቃ እገባለሁ ቢል በህውሀት ላይ ያነሳነውን አፈሙዝ በማንኛውም አካል ላይ ለማዞር እንገደዳለን። ከዚህ በመልስ …
Read More »