Breaking News

Recent Posts

በጦርነት ላይ ያለውን አማራ መሬት የመውረሩ ኦህዴዳዊ ሴራና ስራ !

ከአጣዬ እስከ ከሚሴ ያለውን የአማራ ክልል ግዛት ወደ ኦሮሚያ የማካለልን ተልእኮን ይዞ ወደ ከሚሴ የተጋዘውን የዶ/ር አለሙ ስሜን የወሎ ምስጢራዊ ስራን ከ15ቀን በፊት ነሀሴ 20ቀን 2021 በዝርዝር ዜና ዘገባ ይፋ አድርጌ ነበር፦ ***ወንድወሰን ተክሉ*** ዛሬ አማራው ሀገር ለማፍረስ ተነስቷል ተብሎ በእነ አቢይ በሚወራው ትህነግ ጋር በሁለት የአማራ ዞን ግዛት ውስጥ ብቻውን እየተፋለመ ባለበት ሁኔታ የአቢይ መራሹ ኤህዴድ የአማራን ግዛቶች የመሰልቀጥ …

Read More »

ኦሮምያ ዉስጥ 1 አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቃለሁ – አብይ አህመድ (ዶ/ር)

  ምስራቅ ወለጋ ዉስጥ ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ፣ 40 ሺሕ ያሕል ተፈናቀሉ:: በኦሮሚያ መስተዳድር ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሙ ወረዳ ዉስጥ «የኦነግ-ሸኔ ሸማቂዎች» ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ200 በላይ ሰዎች መግደላቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስታወቁ።ከ40 ሺሕ በላይ ነዋሪም ተፈናቅሏል።በስልክ ያነጋገርናቸዉ የዓይን ምስክሮች እንዳሉት ታጣቂዎቹ ካለፈዉ ሳምንት ሮብ ጀምሮ በወረዳዉ የሚገኙ 6 ቀበሌዎችን ወርረዉ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎችን ልጅ ካዋቂ፣ ሴት ከወንድ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.