Breaking News

Recent Posts

ሰበር ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡ ህወሀት ምልመላና ስልጠና እያካሄደ ነው!

የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !… መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !

Read More »

Zoom Meeting Today. Coalition of Ethiopians in Diaspora

ከ 3 ሳምንት በፊት በመላው ዓለም የሚገኙ 15 የዲያስፖራ ድርጅቶች የተካፈሉበት የተቃውሞ ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መላኩን እናስታዉሳለን:: ለተላከው መልእክትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ለገሰ ቱሉ በማሾፍ መልስ ሰጥቷል::  አሁንም ስለ ሀገራቸው የሚጠይቁና  የሚከራከሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች እየታሰሩና እየታፈኑ ሀገራችን በጎሳ ፖለቲካ እየታመሰች ስለሆነ በዉጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያ ዉያን ለወገናችን ድምፅ መሆን ስላለብንና አንድነትን እንዴት ማጠናከር  እንደምንችል ለመነጋገር …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.