Breaking News

Recent Posts

አቢይ አህመድ አቡነ ጴጥሮስን ከአይሮፕላን ጣቢያ መለሳቸው።

አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ 1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል። 2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት ሰባሪና ድፍረት የተሞላበት ድርጊት ሲፈፅምም ብፁዕነታቸው ያሉበትን ኃላፊነት ከግምት አላስገባም። …

Read More »

የአቢይ አህመድ አገዛዝ ፋኖን አልቻለውም!

ሶስት ሳምንት ብለው 9 ወር ሆነ፣ አገዛዙ አልቻለም #ግርማካሳ አገዛዙ በአማራ ክልል ጦርነት በይፋ የጀመረው ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ነበር፡፡ በሶስት ሳምንታት ውስጥ ፋኖዎችን ትጥቅ እናስፈታለን ብለው ዝተውና ተማምለው ነበር በጥጋብና በጀብደኝነት ጦራቸውን በጎንደር፣ በሸዋ፣ በወሎና በጎጃም ያሰማሩት፡፡ ያኔ የነበሩ የፋኖ አደረጃጀቶች የተወሰኑ ነበር፡፡ እንኳን እነዚህ የተወሰኑትን ሊያጠፉ፣ እንደዉም በየቦታው ህዝቡ፣ ገበሬው፣ ከተሜው ነፍጡን አንስቶ ተነሳባቸው፡፡ በፊት ከነበሩት በብዙ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.