በደንብ ይነበብ – አብንን መርዳት የህልውናና ፣ የመዳኛ ጉዳይ ነው!
በደንብ ይነበብ መሪያችን ወደ ቁምነገር የምንቀይርበት ሰዓት ላይ እንገኛለን ።ክርስቲያን ታደለ እርዳታ ያስፈልገናል ብሏል ። ይህን መስማት እጅጉን ያማል ። አብንን መርዳት የህልውና ፣ የመዳኛ ጉዳይ ነው ። ****************************************** የሚያበሳጭ ነገር ነው። እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ???? በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ነገር መስማት ያሳፍራል። ያሸማቅቃል።👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Christian Tadele Tsegaye አማራ የጋራችን እንጂ የግላችን ሕዝብ ስላልሆነ፤ የኅልውና ትግሉም የጋራችን ሊሆን ይገባል! (ገብርዬ) ***** …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












