Breaking News

Recent Posts

አብን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በአገራዊ ስትራቴጂካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ዛሬ 02/04/2011 ዓ/ም ጥልቅ ውይይት አካሄደ። በውይይቱ አገራዊና የሕዝባችንን ዘላቂ መብቶች፣ ፍላጎቶችና ጥቅሞች አጀንዳዎችን በማንሳት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም በየደረጃው ውይይቶችን ለማካሄድ መግባባት ላይ ተደርሷል።

Read More »

አብን ሕጋዊ እውቅና አገኘ!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀን 25/03/2011 ዓ/ም በቁጥር አ573/05/63/44 በተፃፈ ደብዳቤ አስፈላጊ የምርዝገባ መስፈርቶችን ስላሟላ ሕጋዊነቱ ተገልፆ እውቅና አግኝቷል። በዚሁ መሰረት ንቅናቄው ለሚያካሂዳቸው የፖለቲካ ሥራዎች በገንዘብና ቁሳቁስ መደገፍ የምትፈልጉ አባላት፣ ደጋፊዎችና ወገኖች በሕጋዊ ደረሰኝ ብቻ ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ሕዝብ የሚያደርገውን የኅልውና ትግል ስለምትደግፉም አብን …

Read More »

ለአማራ ምሁራን ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የቀረበ ጥሪ !

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያውያን ምሁራን በተለይም ለአማራ ምሁራን የቀረበ ጥሪ  በ1998 ዓ.ም የተደረገውን የሕዝብ እና የቤት ቆጠራ ተከትሎ፣ መንግስት ባወጣው ይፋዊ የቆጠራ ውጤት፣ 2.5 ሚሊየን የሆነ የአማራ ሕዝብ «ጠፍቷል» ተብሎ ለአገራችን ፓርላማ ሪፖርት መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመንግሥት የታመነው እና «ጠፋ» የተባለው የአማራ ሕዝብ ብዛት 2.5 ሚሊየን ሕዝብ እንደሆነ ቢገለፅም፣ እ.ኤ.አ የ1984፣ የ1994 እና የ2007ን የሕዝብ እና …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.