Breaking News

Recent Posts

ፋኖ የማክሰኚት ከተማን ተቆጣጠረ!

ሰበር አዲስ ዜና:- የማክሰኝት በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋል እንዲሁም የብአዴን የታችኛው እርከን በክልሉ ለተፈጠረው ቀውስ ዋና ተጠያቂዎች የክልሉ የላኛው እርከን ባለስልጣናትና የቢሮ ኃላፊዎች በመሆናቸው ስልጣን ይልቀቁ ሲሉ ለቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና ለአፈ ጉባኤዋ ስለመጠየቃቸው/ የአማራ ፋኖ በጎንደር ማክሰኝት ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ:: ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከዓብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት እና ከብልጽግና ተላላኪ የወረዳው አመራሮች ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ ውስጥ መግባቱም …

Read More »

አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ለምን ምንም እርምጃ አልወሰዱም ? ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ !

ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 2 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር !  ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም ! ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ? ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ! ======================================= ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው:: የፌስቡክ …

Read More »

ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።

ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ። የቅዱስ ሲኖዶሱን የይቅርታን መግለጫን ጊዜው ያለፈበት ሲል አጣጥሎ ተሳለቀበት። ቅድስት ቤተክርስቲያን ከዚህ የባሰ ከሀዲ ይሁዳ ዘንዶ በዘመና ተፈጥሮባት ያውቃልን??? ምን ጉድ ላይ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለቺው ??? ስንት ዓይነቱን ጉግ ማንጉግ ሰብስባና ደብቃ ነው ያለቺው ??? በእውኑ አንድስ የትግራይ ካህን አንድስ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.