Breaking News

Recent Posts

ባንዳ ቄስ ለአብይ አህመድ ምስጋና ሲዘምርለት ተመልከቱ !

ስም፦ ቄስ ወንድም አማረ ይባላል:: የትውልድ ቦታ፦ደ/ጎንደር፣ ፋርጣ ወረዳ፣ ጋሳይ ከተማ አውዘት ሚካኤል ቀበሌ ሥራ፦ ገበሬ ነው። በቅርቡ ግን የአውዘት፣ አዛውር፣ ጥናጃና ቀበሌ ገበሬ ማኅበር የቀበሌዋ ምክትል አስተዳዳሪ ነበር። የሚያገለግልበት ደብር፦ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ። ስልክ ቁጥሩ፦ እስከአሁን አልደረሰኝም። ሲደርሰኝ አዚሁ እለጥፍላችኋለሁ። በመምህር ዘመድኩን በቀለ ። ማርያምን እንደዛሬ አዝኘ አላውቅም:: …

Read More »

የተነፈሰ ጎማ ብዙ አይራመድም !

ምነው ዘመነ ካሤ መወሽከት አበዛ፤ በመንግሥት ደረጃ ያለን አካል ለመጣል ትጥቅ ትግል የሚያደርግ ሰው ወሬ አሉባልታ ካበዛ እየተዋጋ አይደለም።እንደዚህ ዓይነት ብዙ የሚያወራ ሰው ጠላት በቢሊዮን ገንዘብ ከፍሎ የማያገኘውን መረጃ በቀላሉ ከማቀበሉም በተጨማሪ በሌሎች ጀግኖች ተከሻ ላይ የድል አጥቢያ አርበኛ ለመሆን የአፍ ሮኬት ማፈንዳት ተገቢ አደለም ። ጠላት ዘመነ የሚናገረውን ዓይነት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.