Breaking News

Recent Posts

አባቴ ተገድሏል፣ እርጉዟ እናቴ በጨለማ ክፍል በእስር ቤት ትሰቃያለች::

 አባቴ ተገድሏል፣ እርጉዟ እናቴ (Desta Asfaw) በጨለማ ክፍል በእስር ቤት ትሰቃያለች….. * ማህሌት አሳምነው ጽጌ። ህሊና በሞተባት አገር የአማራ ህይወት እንዲህ ነው ! Court denied bail for wife of G/Asamnew Tsige despite her pregnancy & deteriorating health condition by Yeahun · August 9, 2019 Court at Lideta today denied the right of bail for the wife of the deceased Brigadier …

Read More »

በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል።

መረጃ ስለመስጠት **** የሰኔ 15ቱን ክስተት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኬረሞ ወረዳ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከአንድ ወር በላይ በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል። ምንም እንኳን ያለበቂ ጥርጣሬ መያዛቸውና ያለአግባብ መንገላታታቸው ስህተት የነበረ ቢሆንም በዋስትናም ቢሆን መፈታታቸው በበጎ የሚታይ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያለበቂና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.