Breaking News

Recent Posts

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – የውይይትና ድርድር አቋርጦ ወጣ!

ሠበር ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ የውይይትና የድርድር መድረክ ላይ አቋርጦ ወጣ! << ቀይ መስመራችን ታልፏል! ህዝብን ለመከፋፈል እየተሰራና በመዋቅር የተደገፈ ህዝባዊ ጥቃት እየተፈፀመ ባለበት ለጉባኤ አብረን መቀመጥ አንችልም! >> // አብን // የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና …

Read More »

ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም ! Dr. Dessalegn Chanie

መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! Dr. Dessalegn Chanie ***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም …

Read More »

የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ እንዲቀመጥ ተደርጓል!

አብይ አህመድ የላካቸው ጉጅሌዋች ለግድያ ሲሰማሩ የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ እንዲቀመጥ ተደርጓል። አበረ አዳሙ ፣ አገኘሁ ተሻገር ፣ ተመስገን ጥሩነህ … ይህ ክህደት ተመዝግቧል !!

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.