ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መሥራችና ከፍተኛ አመራር፣ እንዲሁም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡ በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ጦርት በሰላማዊ ሁኔታ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት፣ እንዲሁም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያላቸውን አጠቃላይ እንቅስቃሴያቸውን በተመለከተ ከሲሳይ ሳህሉ ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሪፖርተር፡– የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በምርጫ ተወዳድሮ አባላቱ ፓርላማ በመግባታቸው ለሚወክለው የአማራ ሕዝብና ለኢትዮጵያ ሕዝብ …
Read More »World
አማራ በድርድሩ እንዲሳተፍ ለኦባሳንጆ ሀሳብ ቀረበ። መደመጥ አለበት።
https://youtu.be/wRm7t5FlFco
Read More »የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ! የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው::
የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ወስጥ መግባቱን ባያምንም የሚወስዳቸው እርምጃዎች ቢያንስ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ችግር ውስጥ መሆኑን ጠቋሚ ነው ************//********** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው ***************** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ መጣሉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ፍቃዱ ድጋፌ በሰጡት መግለጫ፣ የተለዩት ዝርዝር ዕቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን በጥናት የለያቸው ሲሆን ባንኮች ከነገ ጀምሮ ‘ኤልሲ’ መክፈት አይችሉም …
Read More »አማራና ትግሬ ተስማሙና ኦሮሙማን መክቱ። – ሞጣ ቀራንዮ
https://fb.watch/f-ipLpwPrZ/
Read More »ማስጠንቀቂያ ለከንቲባ አዳነች እቤቤ!
https://youtu.be/rm1jrQjeUAU
Read More »