Breaking News
Home / World (page 48)

World

ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ዶ/ር  ጴጥሮስ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል።

https://youtu.be/LKnWGkfhoyw ሰበር ዜና +++++++++++++++++++ ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ለመጠየቅ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ዶ/ር  ጴጥሮስ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል። በደብዳቤአቸውም ያሳደገቻቸውን፣ያስተማረቻቸውንና ለዚህ ክብር ያበቃቻቸውን ቤተክርስቲያን ማሳዘናቸውን ገልጸው ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል !  

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.