Read More »
የብአዴን ግርድና – ስሙት !
የአማራ ሰቆቃ እየቀጠለ ነው:: አብይ አህመድ ስለ አማራ ህዝብ እልቂት እስካሁን ምንም አላለም:: መደመጥ ያለበት !!
ዛሬም ጆሮ የተነፈገው የወለጋ ሰቆቃ! ኦነግ፣ በመንግሥት አጠራር ሸኔና ኦዴፓ በትብብር አማራን ከበው፣ አንዱ ገዳይ አንዱ አስገዳይ በመሆን በቅንብር እየጨፈጨፉ ነው። ከ 10 000 በላይ የአማራ ህዝብ ተፈናቅሎ ጫካ ገብቶ ድረሱልን ቢል ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ ሁሉም ሊያልቁ ነው። ቁስለኛም ሆነ አስከሬን ማንሳት አይቻልም። በጭንቅ ላይ ሆነው ድረሱልን፣ የመንግሥት ያለህ የሚሉትም …
Read More »