Breaking News
Home / Opinions (page 97)

Opinions

አብን ታፍነው የታሰሩ ሰላማዊ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ያሳስባል።

***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ያሳስባል። ዜጎች የመረጡትን ሃሳብ በሰላማዊ መንገድ የመግለፅ መብታቸው ገደብ የማይጣልበት መሆኑንም ንቅናቄያችን ያስገነዝባል። በዚህ አጋጣሚ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በራሳቸው ጉዳይ ላይ ራሳቸው ወሳኝ የሚሆኑባቸውን አማራጮች ለመምከር ያደረጉትንና ለወደፊትም የሚያደርጉትን ውይይትና …

Read More »

እባካችሁ የተጎዱትን የጌደኦ ወገኖቻችንን እንርዳቸዉ !

ሰብአዊ ቀውስ #በጌዲዮ! ጌዲዮ ወገኖቻችንና ደሞቻችን በርሃብና በቸነፈር መአት ሲቀጡ ፣ ፌደራል መንግስቱ #ቄሮ የሚባልን የጠገበ መንጋ እያሞላቀቀና የስግብግብነት ፖለቲካ ተከራካሪ መሆኑን በመግለጫ ጋጋታ እያሳየን ነው። ኑሮውም ትንፋሹም ለኦሮሚያና ለኦሮሞ ብቻ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጦልናል። #የጌዲዮ ህዝብ ትኩረት ተነፍጎት ይህን ያህል ሰብአዊ ቀውስ እየታየ ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ በምስራቅ አፍሪካ የኦሮሞ ወዳጆችን ለማፍራት ደፋ ቀና ሲሉ ይታያሉ ። ለአብዛኛው የሰብአዊ ቀውስ ተጠያቂው …

Read More »

ነፍስሽን በገነት ያኑርልን። ለቤተሰቦች: ዘመዶች እና ለመላ ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን እንመኛለን።

በሆስተስነት ስታገለግል የነበረችው የህግ ተመራቂዋ የልጅ እናት እህታችን በአደጋው ምክንያት ህይወቷን አጥታለች። ~ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን። ለቤተሰቦች: ዘመዶች እና ለመላ ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን እንመኛለን። Please Donate for Her family

Read More »

አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ  (ሃኪም) 

አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ  (ሃኪም) ምረር እንጂ አማራ ምረር እንድቅል፣ አልመር ብሎ አደል ዱባ እሚቀቀል! በረዥም ታሪኩ አማራ አያሌ የህልውና ተግዳሮቶች ቢያጋጥመውም፣ አንዴም ስላልተጠነቀቀ በወያኔው የ 27 አመታት የወረራ ዘመን፣ ከ ስድስት ሚሊዎን የበለጠ ህዝበ ተፈጅቶበታል። ባለፉት ግማሽ ምዕት አመታት፣ በኦቶማን ቱርክ ድጋፍ ፣ግራኝ አህመድ አማራውን፣ ክርስትያን ፣እስላም፣ ሳይለይ ፈጅቷል።  የኦሮሞም ወረራ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም አጉርፏል። እንግሊዝ  በቴወድሮስ ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.