Opinions
ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ – ከዶር አቻምየለህ ታምሩ
የሸገር ነገር… አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባን ቀደምት ኗሪዎችና መንደሮች አፈናቅሎ የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት ሚሊዮን የሚከፈሉበት ግብር ሊያበላ ደፋ ቀና እያለ …
Read More »ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡
የተከበርከው የደብረታቦር ሰው በቅድሚያ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰህ!!! ይሄ ከታች የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡ ለደብረታቦር አሁን ውኃ የቅንጦት ፍጆታ ነው፡፡ ለዐማራ እንታገላለን የሚሉ ፌክ የድል አጥቢያ ጀግኖች የዐማራን ሕዝብ ለሥልጣን መወጣጫነት ውጭ ለሌላ እንደማይፈልጉት ከዚህ ውጭ ቁሞ የሚሄድ ማሳያ የለም፡፡ አንድም የዐማራ አክቲቪስት እና የድርጅት ሰው በዚህ ጉዳይ አንዲት ደቃቅ አንቀፅ እንኳ አልፃፈም፡፡ ለስሙ የአማራ ሚዲያ …
Read More »መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው!
Veronica Melaku 20 mins · #መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው😎 አቶ ገዱ ለይስሙላ ቦታው ላይ አስቀመጡት እንጂ ቅንጣት ታክል ስልጣን እንደሌለው ሊታወቅ ይገባል!!መጀመሪያኑም ተናግሬ ነበር —- ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ሁለንተናዊ የስትራቴጂ አጋርነት ለማጠናከር፣ ብድር ለማሰረዝ፣ ለኢንቨስትመንት ምናምን ተብሎ የተጓዙትን እዩልኝ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀምጦ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሄደ። የተፈራረሙት ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለኦሮሚያ ብቻ …
Read More »ለመላዉ የአማራ ህዝብ አፈትላኪ ዜና !
#ስብርብር ያለች አፈትላኪ ዜና—-#ለመላዉ የአማራ ህዝብ በዛሬዉ ዕለት ከመከላከያ ዘመቻ መምሪያ የደረሰኝ ትክክለኛ መረጃ…. በሰሜን ሽዋ በንፁህ የአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመዉን ወረራ እና የጀምላ ግድያ በዋናነት የአቀነባበረዉ አማራ ጠል የሆነዉ ኦነጉ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ወረራዉ ከመፈፀሙ በፊት መጋቤት 19 /2011ዓ/ም ከ11ኛ ክፍለጦር አዛዥ ሚጀር ጀኔራል ጌታቸዉ ጋር በጦር ኃይሉች ኢታማዡር ሹም ቢሮ ቁጥር 102 ዉስጥ ለ3:00 ስዓት ያክል ሴራ ሸርበዉ …
Read More »