አስቸኳይ መግለጫ – ቀን 28/11/2015 የአማራ ህዝባዊ ግንባር የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ በደምና አጥንቱ ባፀናት አገሩ ላለፉት 50 ዓመታት ስርዓት ወለድ በሆነ ችግር በማንነቱ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል፣ሲሰደድና በሴራ ከአገሪቱ ፖለቲካ እንዲገለል በማደረገ ከምጣኔ ሀብታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ውጭ ሆኖ ቆይቷል።ይባስ ብሎ ላለፉት አመታት በለውጥ ስም የኢትዮጵያን መንበረ ዙፋን የተቆጣጠረውና በጥላቻ ያደገው የዘረኛው ህዎሓት የብኩር …
Read More »Opinions
መከላከያ ተብዬው ተፈረካክሷል!
እመቤት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ጨቅላው አቢይ አህመድ አማራን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን እናስፈታዋለን ብለው ያሰማሩት የኦሮሙማ ሰራዊት ተፈረካክሷል። ትጥቅ አስፈቺ ሳይሆን ትጥቅ ፈቺ ሁናል። ንፁሃንን ሊገድል ወደ አማራ ምድር የገባው ወታደር ከፊትም ከኋላም እሳት ሁኖበታል። ድንገት ሳያስበው በፋኖ መግቢያው እና መውጫው በቅፅበት ስለተዘጋበት ነፍስ ግቢ ነፍስ ዉጭ ላይ ነው፤ ለመሸሽ እንኳን እድል አላገኘም። አዲስ አበባን ከጎንደር፣ ጎጃም፣ …
Read More »ወሳኝ መረጃ ለ አማራ ሕዝብ !
የኦሮሙማ መንግስት አማራ ክልል በወታደራዊ አስተዳደር እንዲመራ ወሰነ
አገዛዙ የመጨረሻ ትዛዙን በአማራ ህዝብ ላይ ሰጠ። ” የአማራ ክልል መንግስትን ወይም አጋር ወዳጁ ብአዴን በወታደራዊ አስተዳደር የመቀየር ወይም መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዝግጅት አብይ አጠናቀቀ” እርስ በራሳቸው የመፈነቃቀል ወይም የመዋዋጥ እንቅስቃሴ መጀመሩ አይቀሬነቱን የሚያሳይ ዝግጅት በግልፅ እየታየ መጥቷል። የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ አማራ ክልሉን በወታደራዊ አገዛዝ ለመተካት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል ፣ ብአዴን ወደ ግምጃቤት ይቀመጣል። የልፍኝ አስከልካዮች ከወራሪው ኦሮሙማ ጋር …
Read More »Zoom Conference today ! All Amharas are invited
ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting Date: Sunday 23-07-2023 Time: EU Time: 9pm UK Time 8pm …
Read More »