ሰበር ዜና፦ ስድስት የአሜሪካ ኮንግሬስ አባላት የዐማራ ክልሉን ጉዳይ በተመለከተ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ጻፉ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እንዲሁም በተመድ ለአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ በጻፉት ደብዳቤ በዐማራ፣ ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ገልፀዋል። የደብዳቤያቸው ዋና ይዘት ከሁለት ዓመታት በፊት በሰሜኑ ጦርነት በውጊያ የተሳተፉት አካላት …
Read More »Opinions
ሁሉም የኦሮሞ ሕዝብ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት!” ከኦቦ ዑመር ኤጀርሳ
Voice of Amhara People ! የአማራ ሕዝብ ድምፅ !
የጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ የትምህርት መረጃ ?
የአማራ ህዝብ ያለውን ሁለገብ ትግል የሚደግፍ ንቅናቄ ተቋቋመ !
የአማራ ህዝብ ለህልውናው ለፍትህና ለዴሞክራሲ እያደረገ ያለውን ሁለገብ ትግል የሚደግፍ ንቅናቄ ተቋቋመ:: የአማራ ፋኖ እያደረገ የሚገኘውን ፍትሃዊ ትግል ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ህዝብን አደራጅቶና አቀናጅቶ መምራት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት የአማራ ልጆች በአንድነትና በፅናት በመቆም ፋኖ ለህልውና ለፍትህና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ (ፋ.ህ.ፍ.ዴ.ን.) የተሰኘ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ማቋቋማቸዉን በዛሬዉ ዕለት ባወጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። ንቅናቄዉ በመግለጫዉ ወደ ሁለገብ ትግል ለመግባት ተገደናል ያለ ሲሆን በመላው …
Read More »