by Andargachew Tsige በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት ወደድኩ። አላማው ችሎታ ያላቸው ግለሰቦች ብቻ የህዝብ አገልጋዮች እንዲሆኑ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ፈተና አይደለም። በአለም ላይም አንድ መንግስት ሰራተኞቹን በሙሉ …
Read More »Opinions
ፋኖ፣ አማን እና ዘርማ በመሀል አዲስ አዲስ አበባ ከተመ መሃል ባነር ሰቀለ !
https://fb.watch/peJHzdcF8z/
Read More »ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!
ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ ሰብሉን እንደ ጧፍ እያነደደ ወጣቱንም ሆነ ህፃንና አዛውንቱን በሞርታር ፣ በድሽቃና በድሮን እየጨፈጨፈ …
Read More »ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ያደረጉት ንግግር
ክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የአማራ ፋኖ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ሰብሳቢ በቤይ አካባቢየአማራ ፋኖ ሰራዊት ቻፕተር ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግርቦታ፡ አሜሪካ ፣ ሳንሆዜ ካሊፎርኒያቀን፡ ኖቬምበር 2023 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያንበቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሜ የአማራ ፋኖ እስክንድር ንጋና መላው ይፋኖ ታጋዮች ለእናንተየላኩትን የከበረ ሰላምታ ለማቅረብ እወዳለሁ። ጀግናው የነጻነት ታጋይ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ፣ የድሆች ጠበቃ፣ የነጻነት ታጋይ፣ እስክንድር ነጋ በውጪ ሃገር ሆናችሁ በተለያዬመንገድ የፋኖን ትግል …
Read More »