አማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ክቡራን የአማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ባለአክስዮኖች ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ለሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ በጻፈው ደብዳቤ ባለአክስዮኖች በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው በባንኩ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፊርማቸውን እንዲያኖሩ ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ ክቡራን ባለአክስዮኖች ፊርማችሁ ባንኩን ስራ ለማስጀመር እና የባንኩ ባለአክስዮን መሆናችሁን ለማረጋገጥ የግድ …
Read More »News
ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት !
ለብአዴን ቁንጮው ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት አቶ ገዱ በንግግራቸው አማራ የተወረረው ስላልተደራጀ ነው ብለው አፍ ሞልቶ ሲናገሩ ትንሽም አላፈሩም ፋኖን እያሳደዱ ሲያስገድሉና እንዳይደራጅ ሲያደርጉ የኖሩት ሰውዬ ዛሬ ደርሰው ህዝቡን ተጠያቂ ማድረግ ትልቅ ነውርነው እጅግም ያሳፍራል ከዚህ በታች የመልስ ምት የሰጣቸው ዴቭ ዳዊት ነው። ይድረስ ለገዱ አንዳርጋቸው እና ቀሪ ብአዴናዊያን ======= እናንተ በህዝባችን ጫንቃ ላይ ተቀምጣችሁ፥ ወጣቱ በራሱ …
Read More »የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ?
የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ እየደረሰ ያለ መሰለኝ #ግርማካሳ ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም። ለትግራይ ህዝብ ጦርነት አያስፈልገውም ነበር። የትግራይ ወጣት አንድም ቢሆን መሞት አልነበረበትም። መከላከያ ከመቀሌ ሲወጣ፣ በመቶ ሺሆች ለረሃብ የተጋለጡና በሚሊዮኖች የተፈናቀሉ ተጋሩ: ምግብ እንዲያገኙና እንዲቋቋሙ፣ መሰረተ ልማቶች እንዲገነቡ የተቋረጡ የመንግስት አገልግሎቶች እንዲከፈቱ ፣ ሕዝቡ ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም፣ በተወሰነ መልኩ ወደ ቀድሞ ኑሮው እንዲመለስ ለማድረግ ፣ ትልቅና ብቸኛ ትኩረት ሆኖ ሊሰራበት …
Read More »ነፍጠኛ እንዲጠናከር የማይፈልግ የኦሮሞ ተረኛ መንግስት ነው ያለው ::
የፋኖ መሪ ለብልጥግና የማስጠንቀቂያ መልእክት ላከ!!
ዶ/ር አብይ መንግስት ሊጠነቅቅ ይገባል እኛ በየበርሀው እተዋደቅን ዋጋ እከፈልን ያለነው ኢትዮጵያን በዘራቸው ምክንያት እንዳይገደሉ በማንነታቸው ምክንያት ጥቃት እንዳይደርስባቸው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ቦታ በማንነቱ ጥቃት እንዳይፈፀምበት ነው ! ህውሀትን ታግለን የጣልነው የሌላን አንባገነን የበላይነት ለማስፈን አይደለም ! ሌላ ገዳይን ለማንገስ አይደለም የኢትዮጵያን የበላይነት ለማስፈን እኩልነትን ለማስፈን ነው የተዋደቅነው አሁን እያየናቸው እየተስተዋሉ ያሉ ነገሮች ቅሬታ ውስጥ ከተውናል ! የዶ/ ር አብይ …
Read More »