News
የገዳ ባንክ ተመርቋል! የአማራ ባንክ ግን እስካሁን ታግዷል !
• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ ከአማራ ክልል የመጡ የመሆኑ ሲታይ ባንኩ የመላው ኢትዮጵያውያን የፋይናንስ ተቋም …
Read More »ሰሜን ኢትዮጵያ በስድስት ግንባሮች ያለው ሁኔታ – #ግርማካሳ
ሕወሃት ለ27 አመታት ስልጣን ላይ የነበረች ጊዜ መሰረታዊ በሆነ መንገድ የትግራይን ሕዝብ ኑሮ አልለወጠችም። ጥቂት የትግራይ ሰዎች እጅግ በጣም ሃባታሞች ሆነዋል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ዘርፈዋል። የትግራይን ሕዝብ ዘርፈዋል። በሕዳር ወር 2013 ዓ/ም ዉጊያ ከመደረጉ በፊት ከ6 ሚሊዮን ገደማ የትግራይ ሕዝብ 1.5 ሚሊዮኑ በ safety net የሚኖር ራሱን ያልቻለ ሕዝብ ነው የነበረው፡፡ ለትግራይ ክልል የሚመደብን ባጀት የሕዝቡን ኢኮኖሚያዊ ኑሮ እንዲለውጥ ከማድረግ …
Read More »በጦርነት ጊዜ መሪ መለወጥ ይቻላል።
በጦርነት ጊዜ መሪ መቀየር ይቻላል! #ግርማካሳ በዛሬው ምሽት (ነሐሴ 2/2013) በወልዲያ በተካሄደ ውጊያ ወያኔ #በመድፍ ወልዲያን ሲደበድብ አምሽቷል። ዶር አብይ አህመድ መቀሌን በሻሻ አድርገናታል፤ ከባባድ መሳሪያዎችን ሁሉ ይዘን ነው የወጣነው ብሎ ነበር፡፡ ታዲያ ከርቀት ወልዲያን ሲደበድቡ የነበሩ ከባባድ መሳሪያዎች ከየት እንደመጡ ድፍረት ካለው ወጥቶ ለወልዲያ ነዋሪዎች ቢነግራቸው ጥሩ ነበር፡፡ እንግዲህ በዚሁ መልኩ የሚዋሽ ፣ የማይታመን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እያለ …
Read More »ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!
በመላው አማራ ክልል ከተሞች እየተፈፀመ ባለው እጅግ አሳዛኝ ሸፍጥን የሚቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል ። የአማራ ክልል መንግስትም ለተቃውሞ ሰልፉ ተቃውሞ እንደሌለው መረጃዎች ወጥተዋል። የሰልፉ ዓላማዎች፦ 1ኛ. ጦርነቱ በጎበዝ አለቆች ይመራ 2ኛ. አሸባሪው ጁንታ የአማራ ክልል ህዝብና መሬቶች ላይ ወረራ እየፈፀመ የፌዴራል መንግስት የክልሉ ህዝብ ተከላክሎ እንዳያጠቃ ጠፍሮ በመያዝ በቸልታ በመመልከቱ ነው 3ኛ. ለጨፍጫፊዎች መሳሪያና ትጥቅ ጥሎ በመውጣት የአማራ ህዝብን እያሶጉ …
Read More »