የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ! የምትታረድበት ቢለዋ የምትወጋበት ጦር የምትቀጠቀጥበት ዱላ ተዘጋጅቶልሃል ምርጫው የአንተ ነው ለመብትህ ለነጻነትህ ትታገላለህ ወይም በባርነት መዳፍ ስር ትንበረከካለህ:: 1ኛ የኦሮሞ ብልፅግና የያዘው አቋም ከህወሃት ጋር ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ጥያቄያቻችን ማስፈጸም አይቻልም ስለዚህ ጦርነቱ መራዘም አለበት በእዚህ መካከል በድርድርና እና በውይይት አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል የብቻው ማድረግ እንችላለን ለዚህም 5 ቋንቋዎች የፌደራሉ …
Read More »News
ትልቁ የኢትዮጵያ ችግር የ ኦሮሞ ፖለቲካ ነው:: – አበበ በለው
https://youtu.be/hLvDTgBmrYo
Read More »የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ ቡድን ነጻ ወጣ።
የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ ወጣ። የወገን ጦር በራያ የሰንሰላታማ ከተቆጣጠረ በኋላ ለሊቱን የጥምር ጦሩ ባደረገ ዉጊያ የሳንቃ ስሪንቃ ወልዲያ ሀራ ጎብየ ቆቦ ነጻ ወጥተዋል። ወደ ጨርጨር እና አላማጣ እየሸሸ የሚገኘዉን እየደመሰሰ ነዉ።
Read More »ዶር አብይ ብሩን አትጠይቁኝ ለምን አሉ ? ታምራት ነገራን እስቲ አዳምጡት! የብልፅግና እምነቶች !
https://www.youtube.com/watch?v=nn59MzNXBzA
Read More »