News
ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ!
ዮሐንስ አንበርብር ቀን: January 4, 2023 በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው የወንጀል ክስም እንደሚቋረጥ ተገለጸ። ከሕወሓት ጋር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ለተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጻ ያደረጉት …
Read More »ለመንግስት ደጋፊ ዘፋኞች የቤት ሽልማት ተሰጠ።
የአገር ባለውለታዎችንና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በመደገፍ ወገናዊ አለኝታነታችንን በተግባር ማሳየት አለብን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ (ኢዜአ) ታህሳስ 27/2015 “የአገር ባለውለታዎችንና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በመደገፍ ወገናዊ አለኝታነታችንን በተግባር ማሳየት አለብን” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአገር ባለውለታዎች እና አቅመ ደካሞች 193 መኖሪያ ቤቶችን …
Read More »የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ – Achamyeleh Tamru
የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጌዴዮን ጢሞቴዎስ በሕግ ትምህርት የመጨረሻ ዲግሪ [Terminal Degree] የደረሰ ሰው ነው። ጌዲዮን በአሁኑ ወቅት የፍትሕ ሚኒስትር ሲሆን ቀደም ብሎ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ነበር። ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ ለፓርላማው ተብዮው የሕግ ምክረ ሀሳብ ያቀረበ ጌዴዮን ጢሞቴዎስ ነው። በሌላ አነጋገር ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት የተፈረጀው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ለፓርላማ ተብዮው ባቀረበው የሕግ ምክረ መሰረት ነው። ፋሽስት …
Read More »