News
የአበበ ገላው ነገር። በአቻምየለህ ታምሩ።
የአበበ ገላው ነገር. . . አበበ ገላው በትናንትናው እለት በከፈተው የዩቱብ ሱቅ በኩል ባሰራጨው ቃለ መጠይቁ ዐቢይ አሕመድ እ.ኤ.አ. በ2019 ዓ.ም. ግንቦት ወር “ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን አማራ አይመራም፤ Not in a million years!” እንዳለው እና ይህ የዐቢይ አባባልም እንደ ኤሌክትሪክ እንደነዘረው፣ ዐቢይ አሕመድን በጥርጣሬ ዐይን እንዲያየው እንዳደረገውና ውስጡ እንደነቀለቀው ነግሮናል። ምንም እንኳን ዐቢይ አሕመድ በሚሊዮን አመታት ውስጥ አማራ ኢትዮጵያን እንዳይመራ …
Read More »የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት….
ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች። የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አስተዳደር የኢትዮጵያን ችግር መፍታት እና “አገሪቱን በቅጡ መምራት አዳግቶታል” በሚሉና፣ “የጠቅላይ ሚንስትሩን አስተዳደር በመደገፍ ኢትዮጵያን ወደመረጋጋት ማምጣት ይቻላል” ብለው በሚያምኑ ሹማምንት መካከል የበረታ ልዩነት መኖሩን እና ወጥ አቋም ለመያዝ አለመቻሉን …
Read More »AAA (ቴዎድሮስ ትርፌ) ምን እየሰራ ነው?
👉 ይድረስ #Amhara_Association_of_America የሰሜን አሜሪካው የአማራ ማሕበር (AAA) ነኝ የሚለን ቡድን በትክክል ለአማራ ሕዝብ ህልውና ትግል የቆመ ከሆነ በአስቸኴይ ከአማራ ጠላቶች ጋር ተባብሮ ከስቴት ዲፓርትመንቱ ጋር የተፈራረመውን ጸረ አማራን ስምምነት ስህተት መሆኑን አውጆ አማራን ይቅርታ በመጠየቅ ከስምምነቱ መውጣቱን ያውጅልን!!!! * ወንድወሰን ተክሉ* የማብራሪያ ጋጋታህን አቁምና በአጭሩ 1ኛ- ጥፋት አጥፍቻለሁ ብለህ በይፋ ግሉጽ 2ኛ – እራሴን ከስምምነቱ አውጥቻለሁ ብለህ በአደባባይ ግለጽ …
Read More »ሰውየው አሞታል ሀኪም ቤት ዉሰዱት !
https://youtu.be/Khlqmu2ZKSU?si=LzRr9Mvia6ApoulD
Read More »