Breaking News
Home / News (page 243)

News

ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ተሾሙ

ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ:: ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመቱ የተሰጣቸው በጸጥታው ዘርፍ ያላቸውን የረዥም ጊዜ ልምድና ብቃትን ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል፡፡ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡

Read More »

የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ

በቅርቡ በባህር ዳር ከተማ የተመሰረተው አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ፦ ‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቅርቡ የመመሥረቻ ጉባዔውን ያካሄደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ በይፋ መመሥረቱ ለደጋፊዎቹና ለአባላቱ ግልጽ አድርጓል፡፡ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.