Breaking News
Home / News (page 238)

News

ባለፋት ጊዚያት የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራዎች የተሰሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ!

አብን*** ባለፋት ሶስት ጊዚያት በኢትዮጵያ በተካሄዱት የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራዎች የተሰሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2011 ዓ.ም(አብመድ) ባለፋት ሶስት ጊዚያት የተካሄዱትን የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራዎች መነሻ በማድረግ ቀጣይ በሚካሔደው ቆጠራ ስጋቶች እና መደረግ በሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ በአዲስ አበባ ውይይት እያካሄደ ነው። ባለፋት የቆጠራ ጊዚያት የተሠሩት ስህተቶች መጋቢት 29 /2011 ዓ.ም በሚካሄደው …

Read More »

ይሄ ነው ለውጡ ?

Free Opinion From Yodith Gideon ሰበር ዜና ለውጡ ተቀልብሶል። በዶር አብይ መንግስት በሾመው ታከለ ኡማ በኩል በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን አከናውኗል። 1. በአንድ ወር ብቻ 76,200 መታወቂያ ከባሌ፣ከወለጋ ለመጡ ነዋሪ ላልሆኑ ተሰጥተዋል። 2. 8214 ሰራተኞች ያለምንም ውድድር በዝውውር ኦሮሞ የሆኑ ብቻ ተመድበዋል። 3. ከአዲስ አበባ በጀት 2.34 ቢሊዮን ብር ለካሣ ልማት ለኦሮሞ ተከፋፍሏል። 4. ብዙ የቀበሌና ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለኦነግ አባለት …

Read More »

የአዲስ አበባ ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርቧል።

የአዲስ አበባ ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ በአዲስ አበባ ከተማና በነዋሪዎቿ ላይ በኦሮሞ ሃይሎች እየተፈፀሙ ያሉትን በደሎችና ሴራዎች በተመለከተ መፍትሔ እንዲሰጡ ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርቧል። ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ Posted on February 9, 2019 by Addis Ababa ጥር 2011 ዓ.ም. ግልባጭ – ለኢፌድሪ ጠ/ሚ ጽሕፈት ቤት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉዳዩ : የአዲስአበባ ከተማ ነዋሪዎች ሁለንተናዊ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.