Breaking News
Home / News (page 236)

News

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ለሁለት ቀናት ያክል ያደረገውን ጉባኤ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር በባህርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት ያክል ያደረገውን ጉባኤ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ!! ——————– የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከባለፋት 18 ዓመታት በላይ ጀምሮ አምባገነኑና አፋኙን ቡድን ህወሃትን በነፍጥ ሲታገል መቆየቱ ይታወቃል።በዚህ እልህ አስጨራሽና ፈታኝ የትግል ሂደት “ውርሳችን አርበኝነት ትርፋችን ታሪካዊነት ነው!! እያሉ፤ ለህይወታቸው ፈጽሞ የማይሳሱ ድንቅና ብርቅዬ፣አያሌ አርበኛዎቻችን ለቃላቸው ታምነው በጀግንነት ጥለው፣እንዲወድቁ ሆነዋል።በጀግንነት የወደቁት አርበኞቻችን ራሳቸውን እንደ ሻማ …

Read More »

ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ በ አዲስ አበባ

#ታላቅ #ህዝባዊ #ተቃዉሞ በ #አዲስአበባ (የካቲት 3/2011) ዉድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባን ከዘር ጭቆና ነፃ ለማዉጣት በተለይም ከምርጫ 97 ማግስት ጀምሮ የአዲስአበባ ህዝብ ከህወሀት ጋር ያደረገዉን ትንቅንቅና የከፈለዉን መስዋትነት መላዉ ህዝብ የሚያዉቀዉ ጉዳይ ነዉ። ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታትም #ህወሀትን ሙሉበሙሉ ከ4ኪሎ ለማስወጣት ባደረግነዉ ተጋድሎ የጠፋዉን ህይወትና ንብረት የምንረሳዉ አይደለም። ሆኖም ግን የአዲስአበባ ህዝብ ይሄ ለዉጥ እንዲመጣ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር መስዋት የከፈለ …

Read More »

የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ!

Angaw Mulu የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ! ህውኃት መቀሌ የሚገኘውን አውሮፕላን ማረፊያ አሉላ አባ ነጋ፣ አክሱም የሚገኘው አጼ ዮሀንስ 4ኛ ብሎ ሰይሞ ወደ አማራይቱ መዲና ባህር ዳር ግን ስንመጣ ደግሞ ግንቦት 20 አለማቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ብሎ ሰይሞታል። ሌላው ቢቀር ጅማ ስንሄድ አባ ጅፋር ኤርፖርት ነው ሚባለው። ጎንደርም ስንሄድ በአጼ ቴወድሮስ ስም ነው የተሰየመው። በባህር ዳር ወይም በአማራ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.