Breaking News
Home / News (page 235)

News

አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ

**************************************** ዛሬ የደስታና የድል ቀን ነው። የአማራን ህዝብ የገደሉና ያስገደሉ ፣ የዘረፉ ፣ የትህነግ ቅጥረኛና ተላላኪ ሆነው በህዝባችን ላይ ብዙ ግፍ የፈጸሙ ሰዎች ተይዘው ፍትህ ፊት ሊቀርቡ ነው። የደስታችን ምክንያት ብዙ ቢሆንም የስነ አዕምሮ ባለሙያና ሃኪም የሆነው ነፍጠኛው ወንድማችን ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ በተደጋጋሚ የሚገልጸው ሃቅ አለ። “በሰው ልጆች ላይ ሰቆቃና ግፍ የፈፀሙ ግለሰቦች ተይዘው ህግ ፊት መቅረባቸው ፣ የሰሩት ጥፋት …

Read More »

የዘንድሮ ጥምቀት በአዲስ አበባ

የ2011ዓ/ም ከጥምቀት ምርጥ ፎቶዎች ውስጥ አንዱ የ2011 ዓ/ም የጥምቀት ፎቶዎች ያላችሁ በኮሜንት መስጫ ባታ ላይ አካባቢውንም ጠቅሳችሁ አስቀምጡ:: e-mail: amhara1@amharaonline.org

Read More »

Message from Gen. Asaminew

ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፀጥታ መደፍረስ ተፈጥሮ ነበር፡፡ የክልሉ የፀጥታ ኃይል የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ ሲሆን፤ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ አዲስ ዘመን፡- ሰሞኑን በጎንደር ገንዳ ውሃ አካባቢ  ችግር ተፈጥሮ ነበር፤  መንስ ኤው ምንድነው ? ብርጋዴር ጀነራል …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.