Breaking News
Home / News (page 155)

News

የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።

ወሳኝ መረጃ!የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ 👉የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን ለም የእርሻ መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት መስማማቱንና፣ በሱዳኖች አጠራር “አልፋሽቃ” …

Read More »

ይድረስ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !

Habtamu Ayalew Teshome አማራ በሚል በተከለለው ‹‹ክልል›› ውስጥ የተለያዩ ቡድኖች ከፋኝ/ፋኖዎች ጦር መሳሪያ አንስተው ዱር ቤቴ ብለው ‹የከረሙት ህዝባችን ተጠቃ›፣ ‹የሚቆምለት መንግስት ጠፋ› ብለው ነው፡፡ እርስዎና ፓርቲዎ ለህወሓት ገብረው በአማራ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም አስፈፃሚ ሆነው እጅዎ በደም ሲነከር የእናንተን ሐጢያት ተሸክመው በህወሓት የጥይት አረር ለመሰዋት ዱር ገደሉን ቀራንዮ ያደረጉ አርበኞች ዛሬ እንደገና ተሳዳጅ እና በየዱሩ ሟች መሆናቸው …

Read More »

ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው:: Dr. Aklog Birara

On April 1, 2020, six months after atrocities were committed, most notably, against the Amhara population, Human Rights Watch wrote a compelling assessment under the title “Ethiopia; Justice Needed for Deadly October Violence.” Reading this latest assessment by an unassailable human rights group, I asked myself when Ethiopians would live life without fear from their own government and from their own …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.