https://www.facebook.com/love.peace.9028194/videos/1287244204813735/?t=0
Read More »News
ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ ሥራ ጀመረ ::
ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሀገር አቋራጭ፤ አነስተኛ እና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ያስታወሰው ባለስልጣኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ግን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ስድስቱም መናኸሪያዎች አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን ገልጿል። ስለሆነም የሀገር አቋራጭ፣ …
Read More »የቆንስላ ጄኔራሉ መባረር እና ወቅታዊ ጉዳዮች !
አዳምጡት : ፋኖን እርዱ! ፋኖ ከተመታ አማራ አለቀለት!
https://www.facebook.com/104362300962366/videos/692202531539826/?t=0
Read More »የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።
ወሳኝ መረጃ!የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ 👉የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን ለም የእርሻ መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት መስማማቱንና፣ በሱዳኖች አጠራር “አልፋሽቃ” …
Read More »