ሰበር ዜና የአማራ ክልል መንግስት ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ሲባል የትራንስፖርት እገዳ በማድረጉ ዜጎች በአባይ በረሀ ለከፋ ችግር እየተጋለጡ ስለሆነ አፋጣኝ መፍትሄ ይሰጣቸው::
Read More »News
አስቸኳይ መልዕክት ከአማራ ክልል !
የሙቀት መለኪያን ለመግዛት ስለወሰንን በማርቆስ አካባቢ ያላችሁ ወገኖቸ ይህንን ማሽን በመፈለግ ባስቸኳይ ታሳውቁን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!! መርዳት የምትችሉ እባካችሁ አሳውቁን e-mail: amhara1@amharaonline.org Letenah Ejigu Wale ሰበር ዜና፤ ኮሮና ባህር ዳር እና እንጅባራ እንደተገኘ ሰምተናል ። እንድትደነግጡ ሳይሆን የበለጠ ጥንቃቄና ዝግጅት እንድናደርግ ነው ። ባህር ዳር ከተማዋ ብትዘጋ ጥሩ ነው ። ሰው ገብያ ባይሄድ እና ቤቱ አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ነው ። …
Read More »ከአማራ ክልል አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ
ከዛሬ ጀምሮ ወደ አማራ ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ባሕር ዳር ፡ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንናቸውም ዓይነት የሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል ኮማንድ ፖስት አስታውቋል። ከዩኒቪርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው እየመጡ የሚገኙ የአማራ ክልል …
Read More »የአማራ ልዩ ሃይል አባላት መግለጫ!
ለአማራ ህዝብ ደህንነት ዘብ መቆም ካልቻልን እኛ የአማራ ልጆች አይደለንም፤ መንግስት ችግሩን በውይይት ይፍታ” (የአማራ ልዩ ሃይል አባላት) ~~ ዛሬ በህዝባዊ ሰራዊቱ ፋኖ ላይ ግልፅ ጦርነት ከመታወጁ በፊት ዘመቻው የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ነበር። የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ያልዘመተ ፖለቲከኛ አልነበረም። ከጃዋር መሃመድ እስከ ኢዜማው ብርሃኑ ነጋ፣ ከህወሃት እስከ ቅማንት ኮሚቴ እስከ አብይ አህመድ ድረስ አንድ ላይ በተመሳሳይ ወቅት #ይፍረስ ብለው ነበር። …
Read More »በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ
በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) በጋራ ፋኖን አስመልክቶ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የአማራ ተማሪዎች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በአደረጃጀት አማራዊ ሆኖ በራዕይ ኢትዮጵያን አንግቦ የበርካታ አማራ ልጆችን አቅፎ የያዘ በተማሪዎች የተመሠረተ ግብረ ሰናይ ማህበር ነው።በአደረጃጀቱም አማራ የሆነና በስነ ልቦና የሚመስሉትንና ለኢትዮጵያ ቀናዒ ራዕይ ያላቸውን ከሊህቅ እስከ ደቂቅ(ከዶክትሬት ዲግሪ እስከ አንደኛ ደረጃ) ድረስ ያሉ ተማሪዎችን ያቀፈ ግዙፉ ሀገር በቀል …
Read More »