Breaking News
Home / News (page 140)

News

ጣና ሀይቅ እየደረቀ አብይ እስካሁን ዝም ብሎአል። ጉድ ተመልከቱ።

ጥያቄ ነው።ሳትሳቀቁ #SHARE አድርጉ።ፖስት አድርጉት።በየግሩፑ አጋሩት‼️በዛሬው የአረንጓዴ ቀን እየደረቀ ስላለው ጣና እንጮሃለን! ዶ/ር አብይ በቴሌኮም ሳይቀር “የችግኝ ተከላ” መልእክት አስተላልፈዋል።5 ቢልየን ችግኝ እንተክላለን እያሉም ናቸው። 5 ቢልየን ችግኝ መተከሉ የሚያስከፋው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም።ነገርግን ፦ -የአባይ ግድብ ሕልውና የሆነው፣ ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ ጣና ሐይቅ ወደ እርሻነት ሲቀየር ምነው ግድ አልሰጥዎት አለ? ይኼ …

Read More »

የእምቦጭ መድኃኒት ተገኘ !

መሪጌታ በላይ አዳሙ የእምቦጭን መድኃኒት ማግኘቱን እምቦጭን አድርቆ በተጨባጭ አሳይቷል።ሆኖም ለሀገር ግድ የሌላቹው ቢሮክራቶች ሚስጥሩን ካልገልልለጥክልን ፍቃድ አንሰጥህም ብለው እንቅፋት ሆነውበታል። ጉዳዩ የሚመለከታችሁ ባሉስልጣናት ቤስቸኳይ አንድ ብላችኋቸው ባለሙያው አገር ያድን!  ይኼን ተመልከቱ።መርጌታ በላይ አዳሙ ያገኙት መድኃኒት እምቦጭን እንዲህ ነው ያደረቀው ‼️” በ24 ስዓት ውስጥ እምቦጭን የሚያጠፋ መድኃኒት በእጃቸው ይዘው ይንከራተታሉ …” ታደለ ጥበቡመርጌታ በላይ አዳሙ ያገኙት መድኃኒት ተሞክሮ እንደምታዮት እምቦጭን በዚህ መልኩ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.