የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ወጣት አስናቀ መንገሻ እና የተሸርቱ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ትናንት 10 ስዓት መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ አሳምነው ፅጌን የሚዘክር ቲሸርት በመልበሱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠን ስንከታተል ነበር።ስለሆነም መንግስት እንዲረዳው የምንፈልገው የሰኔ 15 ጉዳይ በገለልተኛ (በምናምናቸው ባለሙያወች) ተጣርቶ እስካላወቅን ድረስ መንግስትን ፍፁም የማናምን መሆኑን እየገለፅን በስአቱ ህይወታቸውን ያጡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ላማራ ህዝብ ጀግኖችና መስዋት እንደሆኑ የምናምንና በቀጣይም …
Read More »News
ግብፅ ለአየር ኃይሏ የሰጠችው ትዕዛዝ !
ወደብ አልባ ሀገር ነን ! የሰው ደጅ መጥናት ሰለቸን !
https://www.facebook.com/PMOEthiopia/videos/267425777856372/?t=223
Read More »አቢይ የሚናገረው ስለ ኢትዮጵያዊነት ነው። የሚከተለው ግን የጎሳ ፖለቲካ ነው።
አቢይ :- የሚናገረዉ ነገር ስለ ኢትዮጲያዊነት ነዉ። የሚከተለዉ ግን የጎሳ ፖለቲካ ነዉ። ——————————የሚከተለዉ ህገመንግስት ኢትዮጲያን ቀዳዶ የሚጥለዉን የጎሳ ህገመንግስት ነዉ። —————አቢይ በምላሱ ግን እንዲህ ብሎ ይነግረናል። የሚከተለዉ ንግግሩ የአቢይ የፓርላማ ንግግሩ መሆኑ ነዉ። “ትግራይ ነህ፤ አማራ ነህ፤ ኦሮሞ ነህ ተባብለን መባላት ከማባላት ባሻገር የጨመረልን እከክ ነው። የሚጠቅመን በምላሳችን የምንዘራው ስድብና ጥላቻ ሳይሆን፣ በእጃችን የምንነካው አፈር ነው።”—————-በአለፉት ሁለት አመታት በኢትዮጵያዉያን ላይ …
Read More »አባይ የሁላችንም ነው!
https://www.facebook.com/fanabroadcasting/videos/351977702452272/?sfnsn=scwshmo&extid=qFRsxhq861y5bzlF&d=n&vh=e
Read More »