Breaking News
Home / News (page 136)

News

ሃጫሉን ያስገደሉት ጃዋር መሃመድ በቀለ ገርባና ወያኔ ናቸው !

በአማራ ብሔር ላይና በንጉሰ ነገሥት እምዬ ምኒልክ ላይ የጥላቻ ንግግር እንዲያደርግ የንግግር ርዕስ መርጠው የጥላቻ ንግግር በሚያስተላልፍበት ሚዲያው #OMN ቀርቦ በአማራና በእምዬ ምኒልክ ላይ የፈለገውን እንዲናገር አስደርገው ራሳቸው የገደሉትን ሃጫሉ ለትልቅ ፖለቲካ ፍጆታ መጠቀማቸው ሳይጻፍ የተነበበ ነገር ነው።ልጁን እንደሚገድሉት እያወቁ ከመሞቱ በፊት ያንን የጥላቻ ንግግር ማናገራቸው ሥውር ሴረኞች በአማራ ና በኦሮሞ መካከል ቅራኔን ለመፍጠር አስበውበት እንደሆነ ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት።ገዳዩም አስገዳዩም ጃዋር …

Read More »

ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ተፈታ !

ሰበር ዜና!!!====== የካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የአካል ነፃ መውጣት አቤቱታ ተቀባይነት በማግኘቱ ፍ/ቤቱ ከማረሚያ ቤት እንዲዎጣ ተወስኗል!

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.