Breaking News
Home / News (page 133)

News

የሴት ሚንስትሮቹ ሁሉ የት ገቡ?

የዘጠኝ ወር እርጉዝ በሜንጫ ታርዳ አልሰሙም ማለት ነው? ወይስ ጠቅላዩ ዝም ሲል እነሱም ዝም አሉ??? President sahle work sent her condolences for the families of hachalu while fully ignoring the 800+ victims of ethnically motivated attacks in Oromia region. What a shame!

Read More »

ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”ነፍጠኛን ላይመለስ ሰባበርነው….

።#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇#እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ#የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኦማ ከዚህ ቀደም ብሎ ከጸንፈኞች ጋር ይሰራ እንደነበር በቂ መረጃ አለን በቅርቡ ደግሞ ሃጫሉ የሞተ ቀን ከጽንፈኞች ጋር በመሆን #አስክሬኑን ከቡራዪ እንዲመለስ …

Read More »

አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !

በርካታ ሰው በ አቶ ተመስገን እና አርበኛ መሳፍንት አብሮ መታየት ሲገራረሙ እያየሁ ነው…በግሌ ግን በዚህ ስአት እንደ አማራ የተከፈተብንን የዘር ፍጅት ለመቀልበስ ልዩነቶችን በይደር አስቀምጦ እንደ አማራ በአንድነት መቆም ጊዜው የሚጠይቀው አማራዊ ግዴታ ነውና አልተገረምኩም ሁላችንም ቅድሚያ እንደ አማራ ከመቸውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ የተደገሰልንን ጥፋት መመለስ ላይ መረባረብ ተገቢ እና ለነገ የማይተው ነው እላለሁ።ለማንኛውም ይበል የሚያስብል ነው!

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.